RSS Amplifier

News source

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

የትዉልድ ድምጽ

amn.gov.etSource feed ↗20 articles

Overdue Last read · last published · next check
Last read 10 hours ago, longer than this feed's 1 hour schedule.

Latest articles

አፍሪካውያን በራስ አቅም የጤና ሉዓላዊነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

AMN – ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በይፋ ከፍተናል ብለዋል። ከ130 ዓመታት በፊት ቀደምት ኢትዮጵያውያን በዓድዋ በአይበገሬነት ያስመዘገቡት ድል፣ ዛሬ የሕዝባችንን ጤና በራስ አቅም የመጠበቅ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን በማረጋገጥ መደገም አለበት […] The post አፍሪካውያን በራስ አቅም የጤና ሉዓላዊነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ appeared first on አዲስ ሚዲያ…

የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት -ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

AMN- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ‎የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን እንዳለበት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ‎በመሆኑም የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ እንደሚገኝ የገለጸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፣ ይህም ትስስርን ማሻሻል ፣ ምቹ የኑሮ ሁኔታዎችን መፍጠር እና በገጠር ማሕበረሰብ ውስጥ የኢኮኖሚ […] The post የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይሆን፣ ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መሆን አለበት -ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት appeared…

13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና የጤና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

AMN- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም «ጽናት፡ የምስራቅ አፍሪካ የጤና ኢኮኖሚን መገንባት» በሚል መሪ ሀሳብ ከነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት በአዲስ አበባ አደዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ባለው በዚህ ጉባኤ፣ ከ20 ሀገራት የመጡ ከ2ሺ 600 በላይ መሪዎች፣ ባለሀብቶች፣ ተመራማሪዎች፣ ባለሙያዎች እና የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶች እየተሳተፉ ይገኛሉ። ከ585 ሚሊዮን በላይ ህዝብን የሚወክሉ የምስራቅ አፍሪካ አገራት […] The post 13ኛው የምስራቅ አፍሪካ የጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና የጤና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሄደ

AMN- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ካቢኔው በዛሬው ስብሰባው በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በዚህ መሠረት፦ 1- የማህበረሰብ ጤና አቀፍ መድህን ተጠቃሚዎች መዋጮን ለማሻሻል የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ተወያይቶ ተግባራዊ እንዲሆን አፅድቋል። 2- ሀገራዊ ፋይዳ ላላቸው ፕሮጀክቶች (ለሆቴል፣ ለሞልና አፓርትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ለበጎ አድራጎት፣ መንግስታዊ ተቋማት እና የህክምና ተቋማት) የማስፋፍያና አዳዲስ የመሬት ጥያቄዎች ለመመለስ የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ […] The post የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 6ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሄደ appeared first on አዲስ ሚዲያ…

የአረንጓዴው አሻራ አርበኝነት፡ የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ተምሳሌታዊ ጉዞ

AMN- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ በሚመጡ የድርቅ፣ የጎርፍ እና የምግብ ዋስትና እክሎች እየተፈተነ ባለበት በዚህ ዘመን፣ ኢትዮጵያ ችግሩን በዝምታ ከመጠበቅ ይልቅ ተግባራዊና ዘላቂ መፍትሔዎችን በመቅረፅ ረገድ ግንባር ቀደም ሀገር ሆና ወጥታለች። ባለፉት ጥቂት ዓመታት የተጀመረውና በመላ ሀገሪቱ የተቀጣጠለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር፣ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከልና ምድርን አረንጓዴ ለማልበስ […] The post የአረንጓዴው አሻራ አርበኝነት፡ የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ተምሳሌታዊ ጉዞ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ከዲፕሎማሲ ማዕከልነት እስከ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻነት

AMN – ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም በአሜሪካ፣ በእስያ እና በአውሮፓ እንደሚገኙ ታዋቂ የቱሪስት መዳረሻዎች ሁሉ አዲስ አበባም የበርካታ ዓለም አቀፍ ጎብኚዎች የጉዞ ህልም እየሆነች ትገኛለች። ለዘመናት በአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷ የምትታወቀው አዲስ አበባ አሁን ላይ በፈጣን የዕድገት እንቅስቃሴዋ፣ በግዙፍ የልማት ሥራዎቿና በዘመናዊ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች አማካኝነት ይበልጥ ተመራጭና ማራኪ የቱሪስት መዳረሻ ወደመሆን ተሸጋግራለች። አዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት […] The post ከዲፕሎማሲ ማዕከልነት እስከ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መዳረሻነት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ስምምነት ላይ ደረሱ

AMN — ነሀሴ 15/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃላፊዎችን ያካተተ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአሜሪካ ከነሐሴ 13 እስከ 14/2018 ዓ.ም ጉብኝት በማድረግ በፔንታጎን ከአቻዎቻቸው እና ሌሎች ከፍተኛ የአሜሪካ ጦር […] The post ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደህንነት መስኮች ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለመመስረት ስምምነት ላይ ደረሱ appeared first on አዲስ ሚዲያ…

አርሰናል ከ ኮቬንትሪ ሲቲ ፦ የውድድር ዓመቱ የመክፈቻ ጨዋታ

AMN- ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ2026/27 የውድድር ዘመን ዛሬ ይጀምራል። ባለፈው የውድድር ዓመት 85 ነጥብ በመሰብሰብ የሊጉ አሸናፊ የሆነው አርሰናል የዋንጫ ክብሩን ለማስጠበቅ በሜዳው ኤምሬትስ ኮቬንትሪ ሲቲን በመግጠም ይጀምራል። በርካቶች የዋንጫ አሸናፊ ቅድመ ግምታቸውን ሲሰጡ በቀዳሚነት ያስቀመጡት አርሰናል ነው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ በጠንካራው የአማካይ ስብስቡ ላይ ብራዚላዊውን ቡርኖ ጉማይሬሽ ጨምሯል። የዊሊያም ሳሊባ ጉዳት […] The post አርሰናል ከ ኮቬንትሪ ሲቲ ፦ የውድድር ዓመቱ የመክፈቻ ጨዋታ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ሀብቷን ለማልማት ከማንም ፈቃድ አያስፈልጋትም – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ሀብቷን የመጠቀም እና የማልማት ሉዓላዊ መብት ስላላት ከማንም አካል ፈቃድ መጠየቅ እንደማያስፈልጋት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ አክለውም ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ለቀጣናው የሚተርፍ ሀብት መሆኑንም አመልክተዋል። ሚኒስትሩ ከፐልስ ኦፍ አፍሪካ (POA) ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የተገነባው ለኃይል ማመንጨት […] The post ኢትዮጵያ የዓባይ ወንዝ ሀብቷን ለማልማት ከማንም ፈቃድ አያስፈልጋትም – የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) appeared first on አዲስ…

የኢትዮጵያውያን የትብብር ማሳያ – አረንጓዴ ዐሻራ

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃ ግብር የተፈጥሮ ሀብቶችን በመጠበቅ የአካባቢን ስነ-ምህዳር አሻሽሏል፡፡ ትውልዱ እንደ ሀገር እየተከናወነ ባለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ – ግብር በመሳተፍ የተራቆቱ አካባቢዎችን አረንጓዴ በማልበስ ኃላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ይገኛል፡፡ ባለፉት 8 ዓመታት ኢትዮጵያውያን አዲስ ታሪክን የፃፉ ሲሆን ይሄም ለተተኪው ትውልድ አረንጓዴ የለበሰች ሀገር ለማስረከብ ጉልህ ሚና ይጫወታል፡፡ ዜጎች በጋራ […] The post የኢትዮጵያውያን የትብብር ማሳያ – አረንጓዴ ዐሻራ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

የኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ ከኢትዮጵያውያን ፊት ላይ ሲነበብ

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን የረጅም ዓመታት ተቃርኖን ተቀራርበው በመፍታት፣ በልዩነት ውስጥ አንድነትን በማጉላት ጠንካራ ሀገረ መንግሥትን እውን ለማድረግ በአንድ ጥላ ሥር ተሰብስበው እየመከሩ ነው። ይህ ምክክር የሐሳብ የበላይነት በውል የሚታይበት ግልጽ እና መልከ ብዙ ነው። በአለመመካከር ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ኢትዮጵያውያንም እንደ ሕዝብ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። አሁን የተጀመረው የምክክር ጅማሮ የጠብመንጃ አፈሙዝን ላንቃ ዘግቶ […] The post የኢትዮጵያ ብሩህ ተስፋ ከኢትዮጵያውያን ፊት ላይ ሲነበብ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

አዲስ አበባ በመንገድ መሠረተ ልማት ከአፍሪካ ምርጦቹ አንዷ ሆና ተጠቀሰች

AMN- ነሐሴ 14/2018ዓ.ም አዲስ አበባ፥ በአፍሪካ ምርጥ የመንገድ መሰረተ-ልማት ካላቸው ከተሞች አንዷ መሆኗን “ግሎባል ስታስቲክስ ዋየር” ገለፀ ። ግሎባል ስታትስቲክስ ዋየር በኤክስ ገፁ ይፋ ባደረገው መረጃ ፥ በአፍሪካ የተሻለ እና ጥራት ያለው የከተማ መንገድ መሠረተ ልማት ያላቸው ከተሞች ውስጥ አዲስ አበባን በሁለተኛ ደረጃ አስቀምጧል። አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥራት ያለው የመንገድ መሠረተ-ልማት እና ሰፊ […] The post አዲስ አበባ በመንገድ መሠረተ ልማት ከአፍሪካ ምርጦቹ አንዷ ሆና ተጠቀሰች appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ምክክሩ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ሀሳብ እንድናዋጣ ዕድል ፈጥሮልናል- ተመካካሪዎች

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው ሁላችንም ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ሀሳብ እንድናዋጣ ዕድል ፈጥሮልናል ሲሉ ተመካካሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ሲካሄድ ቆይቶ ወደ ማጠቃለያው ምዕራፍ እየተቃረበ ይገኛል። የጉባዔው ተመካካሪ ወጣት መርቀኒያ አሊ፤ ጉባዔው እጅግ ስኬታማ፣ አሳታፊ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት […] The post ምክክሩ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ሀሳብ እንድናዋጣ ዕድል ፈጥሮልናል- ተመካካሪዎች appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን 45 ሚሊየን ብር የሚያስገኝለትን ውል ተፈራረመ

AMN- ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሦስት ዓመት ውስጥ 45 ሚሊየን ብር የሚያስገኝለት ስምምነት ተፈራርሟል። በጁፒተር ሆቴል በተከናወነው ስነ ስርዓት ላይ ፌዴሬሽኑ ከቫርዳስ ኢንተርቴመንት እና ኒዮ ማርኬቲንግ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማምቷል። ስምምነቱ በዋናነት ዘንድሮ በሚከናወነው 20ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጀምሮ ለሦስት ዓመት ይቆያል። ቫርዳስ ኢንተርቴመንት እና ኒዮ ማርኬቲንግ ለሦስት ዓመት የሚቆይ የንግድ […] The post የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን 45 ሚሊየን ብር የሚያስገኝለትን ውል ተፈራረመ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ጽዳትና ውበት ዓለም ዓቀፍ ተወዳዳሪነት – አዲስ አበባ!

AMN- ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ከተማችን አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት፣ መልሶ ማልማትና የወንዝ ዳርቻ ልማት ተሞሽራለች፥ ፍጹም ተቀይራለች፡፡ የከተማ ውበት ልክ መሆን ጀምራለች፡፡ መንገዶች ሰፍተወል፣ ጨለማ የነበሩ ጐዳናዎቿ በርተዋል፡፡ የእግረኛ መንገድ ተለይቶ ተገንብቷል፡፡ ከዚህ በፊት ያልነበሩ የብስክሌት መንገዶች የአዲስ አበባ መገለጫ መሆን ችለዋል። ትላንት መንገዶች በመኪና ፓርኪንግ ይጨናነቁ ነበር ዛር ግን የለም፡፡ በየቦታው የመኪና ፓርኪንግ ቦታዎች […] The post ጽዳትና ውበት ዓለም ዓቀፍ ተወዳዳሪነት – አዲስ አበባ! appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህገ-ወጥነትንና ብልሹ አሰራርን በማስቀረት የህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እያረጋገጠ ነው

AMN- ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህገ-ወጥነትንና ብልሹ አሰራርን በማስቀረት ጥራት ያለው አገልግሎት ለህዝብ ተዳራሽ እንዲሆን እያደረገ ይገኛል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የመንግስት አሰራርን ለማዘመን ከጀመራቸው ስራዎች መካከል የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል አገልግሎት ይጠቀሳል። ማዕከሉ ብልሹ አሰራርን፣ ህገ-ወጥነትንና ሌብነትን በዘላቂነት ለማስቀረት ጉልህ ሚና እያበረከተ ይገኛል። አገልግሎቱ ዜጎች ያለ እንግልት እና የደላላ ጣልቃ ገብነት […] The post መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህገ-ወጥነትንና ብልሹ አሰራርን በማስቀረት የህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን እያረጋገጠ ነው appeared…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ ነው

AMN- ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያና ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፤ ኢንስቲትዩቱ በሀገሪቱ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ውስጥ እያከናወናቸው ያሉ ወሳኝ ስራዎችን አስመልክተው ለአምባሳደሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ዋና ዳይሬክተሩ ኢንስቲትዩቱ […] The post ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ ነው…

ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በመተጋገዝ ፣ለሀገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት ዱዓ በማድረግ ሊሆን ይገባል

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር የነብዩን (ሶ.ዐ.ወ) አስተምህሮ እና የህይወት ፈለግ በመከተል ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በማገዝና ለሀገር ሰላምና ለህዝቦች አንድነት ዱዓ በማድረግ እንዲሆን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓልን በተመለከተ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መግለጫ ሰጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለጫውም፤ ለመላው ህዝበ […] The post ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በመተጋገዝ ፣ለሀገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት ዱዓ በማድረግ ሊሆን ይገባል appeared first on አዲስ…

የውጤታማ ተቋማት ግንባታ ዘመን ተሻግሮ ሀገርን ያገለግላል- ሙሉጌታ አየለ (ዶ/ር)

AMN-ነሐሴ 14/2018 ኢትዮጵያ ከቀደምት ሥርዓተ-መንግሥታት አንስቶ የረጅም ጊዜ የተቋም ግንባታ ታሪክ ያላት ሀገር መሆኗን በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት መምህርና ተመራማሪ ሙሉጌታ አየለ (ዶ/ር) ገለጹ። ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር ቆይታ ያደረጉት ተመራማሪው፤ የሀገሪቱ የተቋም ግንባታ ሂደት ከቀደምት ሥርዓተ-መንግሥታት ጀምሮ የቆየ ጥልቅ ታሪክ ያለው መሆኑን አንስተዋል። በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክም ሲቪል ሰርቪስ፣ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቶች […] The post የውጤታማ ተቋማት ግንባታ ዘመን ተሻግሮ ሀገርን ያገለግላል- ሙሉጌታ አየለ (ዶ/ር) appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ኢትዮጵያ በምክክር – ከትርክት ውዝግብ ወደ ጋራ ራዕይ

AMN – ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት የቆዩ ውስብስብ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ውዝግቦችን በዘላቂነት ለመፍታት ተስፋ የተጣለበት ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ በተመረጡ 8 አጀንዳዎች ላይ ሰፊ ውይይት ሲያካሂድ ቆይቷል። ከአንድ ወር በላይ ሲካሄድ የቆየው ይህ የምክክር ጉባዔ፣ አጀንዳዎችን የማጣጣምና ግብዓት የመሰብሰብ ሥራውን አጠናቋል። 4 ሺሕ ጉባኤተኞች በተገኙበት የሂደቱ የመጨረሻ ሰነድ ዛሬ ይፋ ይደረጋል። ይህ የምክክር […] The post ኢትዮጵያ በምክክር – ከትርክት ውዝግብ ወደ ጋራ ራዕይ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .