RSS Amplifier

Blog

Raya University ራያ ዩኒቨርሲቲ

Knowledge for Societal Change!

rayu.edu.etSource feed ↗10 posts

Live Last read · last published · next check

Written by

Latest posts

በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ ውስጥ ሲከናወን የቆየው የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የኢንተርኔት አገልጋሎት ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል!

በራያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ውስጥ ለውስጥ መስመር የWiFi ኔትዎርክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ሲሰሩ የቆዩ የICT-መሰረተ ልማት ዝርጋታ እና ማስፋፍያ ስራዎች ተጠናቅቀው ትላንት ታህሳስ 03፣ 2018 ዓ/ም ተመርቀዋል።የዩኒቨርሲቲያችን የአካደሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚደንት ነጋ ዓፈራ (ዶ/ር) በምረቃ ስነ ስርዓቱ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን የኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽነት የዚህ ዘመን አንዱ መሰረታዊ ፍላጎት መሆኑን አውስተው ዩኒቨርሲቲው ለICT-የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎች ልዩ […]

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ሁሉን-አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች (Comprehensive Universities) ጉባኤ “እውቀት ለልህቀት” በሚል መሪ-ቃል በወራቤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን፤ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ ዩኒቨርሲቲያችንን በመወከል በጉባኤው እየተሳተፉ ይገኛል።

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና ፋና ወጣቶች የብድርና ቁጠባ ተቋም ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች የረዥም ግዜ የብድር አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የመግባብያ ሰነድ ተፈራረሙ!

ህዳር 28፣ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)ራያ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኞቹ ኑሮ ለማሻሻል የሚረዳ የቁጠባና የብድር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል የመግባብያ ሰነድ ከፋና ወጣቶች የብድርና ቁጠባ አክስዮን ማሕበር ጋር ዛሬ ህዳር 28፣ 2018 ዓ/ም ተፈራርመዋል። የራያ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ አመራር አባል እና የፋና የብድርና ቁጠባ ተቋም ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሓለፎም ገዛኢ (ዶ/ር) በፌርማ ስነ-ስርዓቱ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት ሁለቱም ተቋሞች በትብብር […]

Raya University, in Collaboration with MUSC, Hosts International HIV/AIDS Symposium in Commemoration of World HIV/AIDS Day 2025

December 7, 2025, Raya University, through its International Relations for Research, Partnerships and Academics, Directorate, in collaboration with the Medical University of South Carolina (MUSC) and the Center for Global Health (CGH), and Gezana BBT foundation successfully hosted an international symposium on HIV/AIDS to mark the 2025 World HIV/AIDS Day.The symposium took place at the […]

በራያ ዩኒቨርሲቲ የብሄር ብሄረሰቦች ብዓልን በማስመልከት የውይይት መድረክ ተካሄደ

ህዳር 27፣ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በራያ ዩኒቨርሲቲ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በማስመልከት የውይይት እና የቃል-ኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት ማስጀመርያ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ የራያ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ አመራር አባሉ ሓለፎም ገዛኢ (ዶ/ር)፣ የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ፣ ጊዜያዊ የማይጨው ከተማ ከንቲባ መምህር ጌታቸው፣ የሀይማኖት ተወካዮችና የሀገር ሽማግሌዎች ጨምሮ በርካታ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና ማኅበረሰብ አባላት ተገኝተዋል።የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት […]

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡለትን የአቅም ማሻሽያ (Remedial Program) ተማሪዎች በደማቅ ሁኔታ ተቀብለዋል!

ህዳር 26፤ 2018 ዓ/ም (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በ2018 የትምህርት ዘመን በራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ የአቅም ማሻሽያ መርኃ-ግብር (Remedial Program) ተማሪዎች ከህዳር 22 ጀምረው ወደ ዩኒቨርሲቲው የገቡ ሲሆን፣ ቅበላው ህዳር 24፣ 2018 ዓ/ም በተዘጋጀው ደማቅ የእንኳን ደህና መጣቹ መድረክ ፍፃሜው አገኝተዋል።የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በመድረኩ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣቹ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ፕሮፌሰር በመልእክታቸው ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎቹ ተቀብሎ በሚገባ አስተምሮ […]

ራያ ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የቁጠባ እና ብድር አገልግሎት ለማቅረብ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ ============

(ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ህዳር 26/2018 ዓ/ም)ህዳር 24 ቀን፣ 2018 ዓ/ም የተፈረመው ይህ ስምምነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር ደመወዝ ከፋይ ለሆኑ መስሪያ ቤቶች ባመቻቸዉ የሲቢኢ ብር የዲጂታል ቁጠባና ብድር አገልግሎት የራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ከግማሽ ወር እስከ አራት ወር ደመወዝ የሚደርስ ብድር ያለምንም ዋስትና በተመጣጣኝ የአገልግሎት ክፍያ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው።የመግባቢያ ስምምነቱን የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት […]

Raya University and Raya Development Foundation Sign Memorandum of Understanding

December 2, 2025, in a bold and forward-looking step, Raya University (RU) and the Raya Development Foundation (RDF), a registered charitable organization in Canada dedicated to poverty reduction, improved education, public health promotion, cultural preservation, and sustainable socio-economic transformation across Raya and the broader northern Ethiopia region, have officially signed a Memorandum…

ዓለም አቀፉ የጸረ-ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል በራያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል

(ራያ ዩኒቨርሲቲ ፤ ሕዳር 22 /2018 ዓ.ም)በራያ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግባር መከታተያ ስራ አስፈፃሚ አዘጋጅነት 22ኛው የዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ቃል ዛሬ ህዳር 22 /2018 ዓ/ም በተለያዩ መርሐግብሮች በራያ ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል።የራያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታደሰ ደጀኔ በበዓሉ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት፤ ሙስና እንደ ሀገር ውድቀት የሚያስከትል የልማት እንቅፋት በመሆኑ ይህን […]

በራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የበለጸጉ ሁለት የፈጠራና የምርምር ዲጂታላይዜሽን ስራዎች ተመረቁ!

ህዳር 22፤ 2018 (ራያ ዩኒቨርሲቲ)በራያ ዩኒቨርሲቲ የእንዱስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ከተሰሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ውስጥ በራያ ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተመራማሪዎች የተሰሩ ሁለት የፈጠራና የምርምር ድጅታላይዘሽን ስራዎች ውጤታማነታቸው ተረጋግጦ ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤቱ ባዘጋጀው መድረክ በይፋ ተመርቀዋል። የፈጠራና የምርምር ድጅታላይዜሽን ስራዎቹ የራያ ዩኒቨሲቲ የምርምር ውጤቶች ድጅታል ቋት፣ የምርምር መረጃዎች አስተዳደር ስርዓት፣ እንዲሁም Raya […]