
በትግራይ ክልል የተፈጸመ የድሮን ጥቃት በአለም ባንክ ድጋፍ የተገነባ የአይሲቲ ማዕከልን ሙሉ በሙሉ አወደመ
(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ሰሃርቲ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በፈጸመው የድሮን (ሰው አልባ አውሮፕላን) ጥቃት ትምህርት ቤቱን ሙሉ በሙሉ ማውደሙ ተገለጸ።
መሠረት ሚድያ- የህዝብ ድምፅ!
Live Last read · last published · next check

(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ሰሃርቲ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ አንድ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በፈጸመው የድሮን (ሰው አልባ አውሮፕላን) ጥቃት ትምህርት ቤቱን ሙሉ በሙሉ ማውደሙ ተገለጸ።

(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች እና መምህራን የደመወዝ ክፍያ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ስኬት ባንክ እንዲዛወር መወሰኑ በርካታ ቅሬታዎችን ማስነሳቱ ተሰምቷል።

(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት (EPSS) እያካሄዱት ባለው የፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያዎች (mRDT) ግዢ ላይ ከባድ ስጋት የሚፈጥር አዲስ አ አቅጣጫ መታየቱን ምንጮች ጠቆሙ።

(መሠረት ሚድያ)- የአማራ የፖለቲካ እስረኞች ወንጀላቸውን ካመኑ እና በፊርማቸው ካረጋገጡ እንደሚፈቱ የቀረበውን ሀሳብ አንቀበልም ያሉ ግለሰቦች ተለይተው ወዳልታወቀ ስፍራ መወሰዳቸውን የመሠረት ሚዲያ ምንጮች ገለጹ።

(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ የተካሄደውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) ዕጣ ክፍፍል ተከትሎ የተነሳው ከፍተኛ ውዝግብና ቅሬታ አሁንም አልበረደም።

(መሠረት ሚድያ)- በሶማሌ ክልል ባለፉት ጥቂት ዓመታት የታዩ መልካም የለውጥ ጅምሮች ቢኖሩም ክልሉን ከገዢው ብልፅግና ፓርቲም ሆነ ከክልሉ ፕሬዝዳንት በላይ ከጀርባ ሆኖ የሚዘውርና የሚመራ አካል እንዳለ ከውስጥ የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።

(መሠረት ሚድያ)- በፌደራል መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መሀል ሲካረር የቆየው ውዝግብ ወደለየለት ግጭት እየተለወጠ መሆኑን የሚጠቁሙ ምልክቶች መታየት ጀምረዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አመራሮችን ኢላማ አድርገው ነበር የተባሉ የድሮን ጥቃቶች በመቐለ ከተማ ውስጥ ዛሬ መፈጸማቸው ታውቋል።

(መሠረት ሚድያ)- በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 71(3) መሠረት አምባሳደሮችና የዲፕሎማቲክ መልዕክተኞች በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አማካኝነት በይፋ ይሾማሉ።

በባህር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ምርቃት ወቅት የነበሩ እና በህዝብ ያልተሰሙ ውይይቶች፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ዙርያ በጠ/ሚሩ የቀረቡ አነጋጋሪ ጥያቄዎች

(ዜናመሠረት)- በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በወጣቶች ላይ ያተኮረ መጠነ-ሰፊ የግዳጅ አፈሳ እና እገታ እየተካሄደ መሆኑ ከሰሞኑ በሚድያችን መዘገቡ ይታወሳል።

(መሠረት ሚድያ)- በትግራይ ክልል ከመቐለ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው እንደርታ ወረዳ ልዩ ስሙ 'ቀዳማይ ወያኔ' በተባለ ጣቢያ በተፈጸመ ጥቃት የሰው ሕይወት ማለፉንና ውድመት ማድረሱን ከአካባቢው የወጡ ዘገባዎችና የዓይን እማኝ ምስክሮች ለሚድያችን ተናግረዋል።

(መሠረት ሚድያ)- በአፋር እና በትግራይ ክልሎች አጎራባች ወሰን ላይ ከሰሞኑ በከፍተኛ ወታደራዊ ስነ-ስርአት እና በክብር የቀብር ስነ-ስርአቱ የተፈፀመው የግለሰብ ማንነትን በተመለከተ አዳዲስ መረጃዎች ይፋ ሆነዋል።

በዶ/ር ተመስገን ዓለሙ ለመሠረት ሚድያ

(መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር በተያያዘ በማረሚያ ቤቶች ተይዘው የሚገኙ በርካታ የፖለቲካ እስረኞች ከመንግስት የቀረበላቸውን የይቅርታ ሰነድ አንፈርምም በማለት ጠንካራ ተቃውሞ ማቅረባቸውን መሠረት ሚድያ መዘገቡ ይታወሳል።

(መሠረት ሚድያ)- በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ውስጥ ወደቀው ስለተባለ የጦር ጄት በማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ የቆዩት መረጃዎችን አስመልክቶ ኢትዮጵያ ቼክ ባደረገው ዝርዝር ማጣራት የጄቱ ምስሎችና ቪዲዮዎች እውነተኛ መሆናቸውን አረጋግጧል።

(መሠረት ሚድያ)- በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው ታዋቂውና ታሪካዊው የታይዋን የገበያ አዳራሽ ውስጥ የሚሰሩ ከ120 በላይ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ነጋዴዎች ሱቆቻቸው ካለአግባብ ተሽገውባቸው ለ38 ቀናት ያህል ከስራ ውጭ መሆናቸውን በመግለጽ አቤቱታቸውን ለሚድያችን አቀረቡ።

(መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ አሜሪካዊያን ዲያስፖራ መሪዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ አስቸኳይ የፖለቲካ፣ ሰብአዊ እና የሰብአዊ መብቶች ስጋቶች ላይ ለመወያየት ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ሳራ ጃኮብስ ጋር በሳንዲያጎ ዲስትሪክት ቢሮአቸው ተገናኝተው መምከራቸው ተሰማ።

(መሠረት ሚድያ)- በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ለከተማዋ የሀይቅ ዳርቻ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ከአንድ ወር ደመወዛቸው እንዲያዋጡ በመገደዳቸው እና ይህንን መስፈርት ባላሟሉ ሠራተኞች ላይ ደመወዝ በመታገዱ ምክንያት ከፍተኛ ስጋትና እንግልት ውስጥ መውደቃቸውን ገልጸዋል።