RSS Amplifier

Blog

Ethiopian Forestry Development

የኢትዮጵያ የደን ልማት

efd.gov.etSource feed ↗10 posts

Live Last read · last published · next check

Written by

Latest posts

Beyond the Canopy: Ethiopia’s Green Legacy Branches Into Food Sovereignty, Climate Action and Economic Transformation.

August 6, 2026 By: Mesafint Brlie (FMC). *******************®***************** Addis Ababa, August 5, 2026 (FMC) — What began in 2019 as a national response to environmental degradation has grown into one of Ethiopia’s most ambitious development movements, extending beyond forest restoration to support food sovereignty, climate resilience and sustainable economic transformation. Through the Green…

Ethiopian Forestry Development Farewells the Norwegian Ambassador to Ethiopia.

August 6, 2026 Addis Ababa *****************®**************** In an official farewell ceremony marking the end of a pivotal diplomatic tenure, Ethiopian Forestry Development (EFD) bade farewell to the outgoing Royal Norwegian Ambassador to Ethiopia, Stian Christensen. ​The ceremony celebrated over a decade of robust bilateral cooperation in forest conservation, forest landscape restoration,…

እንኳን ደስ አለን! Congratulations!

*በዛሬው እለት ከ800ሚሊ በላይ ችግኞች ተተክለዋል! *800Million Seedlings Planted a Day! *በዘንድሮ ክረምት ለመትከል ከታቀደው የ8ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ እስከዛሬ 6.5ቢሊዮን ችግኞች ተተክለዋል። * 6.5 Billion of the 8 Billion Targets Planted!

ለችግኞች ፅድቀትና እድገት የአተካከል ጥንቃቄና ከተከላ በኋላ የሚደረገው እንክብካቤ ወሳኝነት አለው ተባለ። “እስከ ቀን እኩሌታ በመላ ሀገራችን 578.6 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።”

ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ****************®************ የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል!!” በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ አራብሳ ቂርቆስ አደባባይ አካፋይ ዛሬ ማለዳ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ባለፉት ሰባት ዓመታት ውስጥ በተደራጀ የህዝብ ተሳትፎና ንቅናቄ ከ48 ቢለዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞች መትከል ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 ቢሊዮን ችግኞችን የመትክል ስራ እየተከናወነ ሲሆን በአንድ ጅምበር 8 መቶ ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች ከፍተኛ…

አረንጓዴ ዐሻራ፡ የምግብ ዋስትና የጀርባ አጥንት።

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ****************®**************** የአየር ንብረት መለዋወጥ፣ የአፈር ምርታማነት መቀነስ እና የደን ሽፋን መሳሳት በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርትና ምርታማነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በተለይም ግብርና የኢኮኖሚያቸው የጀርባ አጥንት ለሆነ የአፍሪካ ሀገራት ምርታማነት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከፍተኛ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከምትከውናቸው ተግባራት መካከል በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀሳብ አመንጪነት የተጀመረው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ዋነኛው ነው። ይህ ንቅናቄ…

ተናበበ “የአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት“ ስርዐት መዘርጋት በደን ዘርፍ እየተመዘገበ ለሚገኘው ሀገራዊ ስኬት የላቀ ሚና እንዳበረከተ ተገለፀ፡፡

ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም (ኢ.ደ.ል) ************************®********************* የኢትዮጵያ ደን ልማት ተቋም ከክልል ባለድርሻዎች ጋር የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅና መናበብ የውይይት መድረክ አካሄደ፡፡ ሀገራዊ የአስር አመታት መሪ ዕቅድን መነሻ በማድረግ ደን ዘርፍ የመካከለኛ ዘመን እቅድ ላለፉት ሶስት ዓመታት ሲተገበር የቆየ ሲሆን ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በደን ዘርፍ ለማሳካት የተጣሉና በደን ልማት፤ በደን ጥበቃና እንክብካቤ፤ በደን ውጤቶች ግብይትና በዘርፉ ከሚከናወኑ የምርምር ተልዕኮዎች በስኬታማነት እየተተገበሩ ቆይተዋል፤ ስኬትም ተመዝግቧል፡፡ በዚሁ…

በዘንደሮው የክረምት ወራት በአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ለመትከል ከታቀደው ችግኞች 4.7 ቢሊዮን ያህል መተከሉ ተገለፀ፡

ሀምሌ 17/2018 ዓ.ም *************®************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈፀፀም ሪፖርት ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሄዱ፡፡ በእቅድ አፈፃፀምና ትውውቅ መድረኩ ተቋሙ በበጀት አመቱ ለማሳካት ያቀደውን እቅድ የፊዚካል ስራዎች 98.6% እንዲሁም በካፒታል በጀት አፈፃፀም 99.4% በአማካይ ደግሞ የዕቅዱን 94.4% በማከናወን ከፍተኛ አፈፃፀም አስመዝግቧል። በበጀት አመቱ ለማከናወን የተያዙት ግቦች በሙሉ ከዘጠና ፐርሰንት በላይ አፈፃፀም የተመዘገበባቸው ሲሆን በተለይም ለልማት የሚውል ሀብት ከተለያዩ አካላት ከማፈላለግ አኳያ፣ የደን ሽፋንን…

የአረንጓዴ አሻራ ብሔራዊ መርሃ ግብር ግድቦቻችን በደለል እንዳይሞሉ ለማድረግና የከርሰ ምድርና የገፀ ምድር ውኃ ግኝታችን እንዲጎለብት አዎንታዊ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለፀ፡

ሀምሌ 15/2018 ዓ.ም ለገዳዲ *******************®**************** የኢትዮጵያ ደን ልማት አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል በሸገር ሲቲ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ በኩራ ጂዳ ወረዳ በለጋዳዲ የውኃ ግድብ ተፋሰስ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አከናወኑ። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ከሚገኙ ታላላቅ የልማት ፕሮግራሞች መካካል አንዱ የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ሲሆን በመርሃ ግብሩም እስከዚህ አመት ክረምት መግቢያ ድረስ ከ48 ቢሊዮን በላይ የተለያየ ፋይዳ ያላቸው ችግኞችን በመትከል የደን ሽፋናችንን ማሳደግ ተችሏል፡፡ በያዝነው የክረምት ወራትም 8 .5 ቢሊዮን ያህል ዘርፈ ብዙ ፋይዳ ያላቸው…

Farm Africa and Partners Launch HARNESS Project to Drive Conservation and Livelihoods across Ethiopia’s Forest Landscapes.

​July 21, 2026 Bushoftu. ****************®********* In a major initiative to protect Ethiopia’s robust forest resources along with high-biodiversity ecosystems while boosting rural economies, Farm Africa and a consortium of environmental organizations have officially launched a large-scale conservation and sustainable development program: “Harnessing Forests and Ecosystems for a…

𝗪𝗛𝗘𝗡 𝗧𝗛𝗘 𝗣𝗟𝗔𝗡𝗘𝗧 𝗛𝗘𝗔𝗧𝗦 𝗨𝗣, 𝗘𝗧𝗛𝗜𝗢𝗣𝗜𝗔 𝗣𝗟𝗔𝗡𝗧𝗦 𝗛𝗢𝗣𝗘:

July , 2026 Addis Ababa, (FMC) *******************®****************** As record-breaking temperatures, devastating wildfires, prolonged droughts, and climate-induced disruptions continue to affect communities across different parts of the world, the consequences of environmental degradation are becoming increasingly visible. What was once regarded as a distant climate threat has become a…