The traveller የሚል ኢንግሊዝኛ ግጥም ስናነብ Maya Angelou
ብናስባት ልክ ነን፤ Oliver Goldsmith ብናስታዉስም አልተሳሳትነም።
...
I am a traveller in a very strange land.
A traveller without a guide,
A land without a path.
የሚለዉ ዘናጭ ፈረንጅኛ ግጥም የተራቀቀበት ግን ኢኮኖሚስቱ ባለቅኔ እሸቱ ጮሌ ነበር።
መንገደኛ ነኝ - በባይተዋር አገር
ተጓዥ ያለ አቅጣጫ - ያለመሪ በትር
መንገድ በሌለበት-ባዶ እንግዳ ምድር
Kassa karaiba /FB

Comments
Nothing yet. Say the first thing.
Sign in to join the conversation.